የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከሕግ ውጭ የታሠሩ ሰዎች በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠይቋል


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

በኢትዮጵያ በየትኛውም አካባቢ ከሕግ አግባብ ውጪ የታሰሩ ነዋሪዎች በአፋጣኝ ከእስር እንዲለቀቁ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጠየቀ። ኮሚሽኑ ሐምሌ 8/2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በትግራይ ክልል ከቀጠለው ግጭት ጋር ተያይዞ በሲቪል ሰዎች ላይ ስለሚፈጸሙ ጥቃቶች፣ እንግልትና እስር፣ የንግድ ቤት መዘጋት፣ የሕይወት መጥፋት እና መሰል ኢሰብዓዊ ድርጊቶችን በተመለከተ የሚወጡ መረጃዎች እንደ…