‘የሚስቴን መድኃኒት ተሳስቼ ውጬ ነው’ ያለው የአያክሱ በረኛ ቅጣቱ ቀለለት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የ25 ዓመቱ ግብ ጠባቂ በአውሮፓ እግር ኳስ ማሕበር የ12 ወራት ቅጣት ተጥሎበት ነበር። ነገር ግን ከተጣለበት ቅጣት በኋላ በስህተት ‘አስፕሪን’ መስሎት የሚስቱን መድኃኒት እንደዋጠ ተናግሯል።…