አሜሪካዊቷ መነኩሴ ለቁማር በሚል ከፍተኛ ገንዘብ መስረቃቸውን አመኑ

በካሊፎርኒያ የሚኖሩ አንዲት መነኩሴ ይሰሩበት ከነበረው የካቶሊክ ትምህርት ቤት ለቁማር ለመክፈል በሚል ከፍተኛ ገንዘብ መመዝበራቸውን የአሜሪካ አቃቤ ህግ አስታውቋል።…