‘ብራዚል ከጫካ ናት እኛ ደግሞ ከአውሮፓ’ ያሉት የአርጀንቲናው ፕሬዝደንት ይቅርታ ጠየቁ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


“ሜክሲኮዎች ከሕንዶች ነው የመጡት፤ ብራዚላዊያን ከጫካ ነው የመጡት፤ ነገር ግን እኛ አርጀንቲናዊያን ከመርከቦች ነው የመጣነው፤ እኒህ መርከቦች ደግሞ ከአውሮፓ ነው የመጡት” ብለዋል አልቤርቶ ፈርንናዴዝ።…