ባልደራስ አቶ እስክንድር ነጋ በእስር ቤት ‘የደኅንነት ስጋት ገጥሞታል’ አለ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኝ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፕሬዘዳንት አቶ እስክንድር ነጋ “ደኅንነታቸው አደጋ ላይ መውደቋል” ሲል ፓርቲያቸው ስጋቱን ገለጸ።…