የአፍሪካ ሃገራት በሰብዓዊ መብት ጉዳይ ከምዕራባዊያን በተለየ ለምን ለቻይና ያደላሉ?

ቻይና በዢንጂያንግ፣ ሆንግ ኮንግ እና ቲቤት ትፈጽመዋለች በተባለው የሰብአዊ መብት ጥሰት ምክንያት ተግባሩን ለማውገዝ በተደረገው ጥረት ላይ አንድም የአፍሪካ አገር አልተሳተፈም ነበር። እንደውም በተዘጋጀው የመግባቢያ ሰነድ ላይ ማናቸውም አልፈረሙም።…