የጦር መሣሪያና፣ ቀስትና አደንዛዥ ዕፅ ይዞ ሲሲሊ የገባው ወጣት ተያዘ

አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ዜጋ በግል አውሮፕላን አደንዛዥ ዕፅና የጦር መሣሪያ ይዞ ከሃገር ሃገር በመብረሩ በቁጥጥር ሥር ውሏል።