የትንሣኤ በዓልን ስናከብር ዕድሉን ያላገኙትን ወገኖች በማስታወስ፣ በመደገፍና ያለን በማካፈል ሊሆን ይገባል – ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

“የትንሣኤ በዓልን ስናከብር በሕይወት ሆነው፣ በሞቀ ቤታቸው በዓሉን የሚያከብሩ ሁሉ ዕድሉን ያላገኙትን ወገኖች በማስታወስ፣ በመደገፍና ያለን በማካፈል ሊሆን ይገባል” ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሣኤ በዓል ተመኝተዋል፡፡ ፕሬዝዳንቷ በሕይወት ሆነው፣ በሞቀ ቤታቸው በዓሉን የሚያከብሩ ሁሉ ዕድሉን ያላገኙትን ወገኖች በማስታወስ፣ በመደገፍና ያለን በማካፈል ሊሆን እንደሚገባም መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ምንጭ፡ የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት