በመተከል ዞን የመንግስት ኃይል እርምጃ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን  ማንዱራ ወረዳ እና ከጃዊ ጋር በሚያዋስነው ስፍራ ትናንት  ጥቃት ለመፈጸም ሲንቀሳሰቁ ነበር በተባሉ 15 ሽፍቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የመተከል ዞን የአስቸኳይ ጊዜ አስዳደር/ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡  …