በኒው ዮርክ ለህዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚሰጥና እና ተሟጋች ቡድን ተመሰረተ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


No photo description available.በኒው ዮርክ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚሰጥ እና ተሟጋች ቡድን መመስረቱን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በቲውተር ገጻቸው ላይ ገልጸዋል።
በበየነ መረብ በተካሄደው በዚህ ቡድን ምስረታ ላይ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ መሳተፋቸው ተገልጿል።
ቡድኑ በውጭ የሚኖሩ የኢትዮጵያ የማህበረሰብ አባላት ፣የሲቪል ማህበረሰብ መሪዎች ፣ ምሁራን እና ባለሙያዎችን ያቀፈ ነው፡፡ (ኤ.ቢ.ሲ)
May be an image of 1 person and screen
May be an image of 1 person and screen