የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።

–
በምርቃት ስነ-ስርአቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የክልልና የፌዴራል የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
–
ትምህርት ቤቱ በውስጡ የአስተዳደር ህንጻ፣ የመማሪያ ክፍሎች፣ ላብራቶሪ፣ የቤተ መጽሀፍ፣ የስብሰባ አዳራሽ እና የመጸዳጃ ህንጻዎችን አካትቷል
–
የደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ግንባታቸው ተጠናቆ ከተመረቁት 6ኛው ሲሆን ቀሪዎቹ በቅርብ ቀን በሁሉም ክልሎች ያስመርቃል ተብሏል።
–
በቀጣይ ወር ተማሪወችን ተቀብሎ ትምህርት እንደሚጀምር የተገለፀው ትምህርት ቤቱ በሙሉ አቅሙ አገልግሎት መስጠት ሲጀምር በአንድ ፈረቃ 1000 ተማሪዎችን የመቀበል አቅም ያለው መሆኑን ከቀዳማዊ እመቤት ጽ/ቤት ማህበራዊ ገጽ ይገኘነው መረጃ ያሳይል ።
–

–
