ኮሮናቫይረስ፡ ሦስት የአሜሪካ ምክር ቤት አባላት ከካፒቶል አመጽ በኋላ በኮቪድ መያዛቸው ተገለፀ

ሦስቱም ዲሞክራቶች ባለፈው ሳምንት ረብዑ እለት አመፀኞች ምክር ቤቱን ሰብረው በገቡበት ወቅት ራሳቸውን ለማዳን በጋራ በተደበቁበት ክፍል ውስጥ የነበሩና የአፍ መሸፈኛ ጭምብል አላደርግም ብለው የነበሩትን ሪፐብሊካንን ተጠያቂ አድርገው ኮንነዋል።…