ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ በሚገኝ እስር ቤት ላለፉት አስራ አንድ ወራት ገደማ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ተዘንግተናል እያሉ ነው። ኢትዮጵያውያኑ በእስር ላይ ሲቆዩ በቂ አልባሳት እንኳ እንደሌላቸው ለዶይቼ ቬለ አስረድተዋል። በጅዳ የሚከገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ግን በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎችን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታውቋል።…