ትውልደ ኢትዮጵያዊ ዝነኛው ካናዳዊ ዘፋኝ The weeknd (አቤል ተስፋየ ) ትናንትና በኢንሥታግራሙ ገጽ ላይ የለቀቅውን አዲሱን ሙዚቃ ያዩትን ተመልካቾችን አሥደንግጧል::
–
አለማቀፍ እውቅና ባተረፈበት የመጀመሪያው አልበሙ ብዙ አድናቂዎችን ያተረፈው ትውልደ ኢትዮጲያዊው አቤል ከዚ ቀደም “የፊት ሠርጀሪ” የተሰራ በሚመስል መልኩ በአዲስ ቪዲዮው ለተለቀቀው ዘፈን ቀድሞ ከነበረው መልኩ እጅግ በተለየ ሁኔታ እራሡን ቀይሮ ብቅ ማለቱ በአለምአቀፍ የሙዚቃ ተመልካቾች ዘንድ ግራ የመጋባትን ስሜት ፈጥሯል::
–
His face was covered in bandages at the 2020 American Music Awards in November.
And The Weeknd revealed they were a setup for his latest creepy aesthetic when the Canadian crooner dropped his Save Your Tears music video on Tuesday.
The 30-year-old Starboy hitmaker appeared in the disturbing video with prosthetics designed to make him look like his face had undergone radical plastic surgery, include fillers around his cheeks and lips.
–