ትኩረት ያላገኘዉ በቤንሻንጉል የቀጠለዉ ግድያ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በሚገኙ ወረዳዎች በንፀሀን ዜጎች ላይ የሚፈፀመው አሰቃቂ ግድያ ትኩረት አላገኘም ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። የክልሉ መንግስት በበኩሉ በመተከል ዞን ሰላምና መረጋጋት ለማስፈን በታጣቂዎች ላይ ርምጃ እየተወሰደ ነው ብሏል።…