የትግራይ ኃይል መግለጫና የመቀሌ ዉሎ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ትግራይ ወታደራዊ ኃይል ቃል አቀባይ ለመጀመርያ ግዜ መግለጫ ሰጥተዋል ተብሎአል። ልዩ ኃይሉ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከኢትዮጵያ ውጭ የሆኑ አፍሪካዊና ሌሎች ኃይሎች እየተሳተፉ ናቸዉ ሲል በመግለጫዉ አስታዉቋል።  በተጨማሪ ዛሬ ሃሙስም እንዲሁ በመቀሌ የጦር አውሮፕላን ሲያንዣብብ እና የየተኩስ ድምጽ ሲሰማ ዉሎአል። …