የኦሮሚያ ክልል ወቅታዊ ፀጥታና ተወሰደ የተባለው ሰሞነኛ ርምጃ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሁለት ሳምንታት ማለትም በትግራይ ክልል «የሕግ የበላይነትን ለማስከበር» ርምጃ እንዲወሰድ ታውጆ ወደ ውጊያ ከተገባ ወዲህ የተለያዩ ፀጥታን የማደፍረስ ውጥኖች መክሸፋቸውን ክልሉ ዐስታወቀ፡፡…