“ዕርቀ ሰላሙ በዘመናችን በመፈጸሙ ለደስታዬ ወሰን የለውም”- ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ

ከዕርቀ ሰላሙ ሐሳብ አመንጪዎች፣ ቀዳሚው ናቸው፤ “ይህን ከአሁን ቀደም እኔም ራሴ ብዙ ጊዜ አሳስቤ ነበር፤” “ቀኑ ሲደርስ፣ እግዚአብሔር ሲፈቅድ በመፈጸሙ…… ቤተ ክርስቲያን ተደስታለች፤የኢትዮጵያ ሕዝብም ተደስቷል፤” ††† ባለፈው ሐምሌ 19 ቀን 2010 ዓ.ም.፣ በዋሽንግተን ዲሲ ለተበሠረው የአባቶች ዕርቀ ሰላምና ለተመለሰው ፍጹም የቤተ ክርስቲያን አንድነት፣ በተለያየ ዙር የተቋቋሙ የኮሚቴ አባላት፣ ማኅበረ ካህናትና ማኅበረ ምእመናን፣ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV