የአንበጣ መንጋን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ሆኗል ተባለ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋን ለመከላከል እስካሁን ከ700ሺ በላይ ሄክታር መሬት ላይ ርጭት መደረጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህም ሆኖ ግን የአንበጣ መንጋውን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ሆኗል ተብሏል።

የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታው ዶ/ር ማንደፍሮ ንጉሴን የኬሚካል መርጫ አውሮፕላን እጥረትን እንደ ዋና ችግር አንስተዋል። የመንግሥት ተቋማት፣ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ…