የህዳሴው ግድብ ውዝግብ በግብጽ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና እና በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ግብጻውያን ስጋት ነውን?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ 10 ዓመት ተቆጥሯል። በግድቡ ዙሪያ የሚደረግ ድርድርም እስካሁን አልተቋጨም። ለመሆኑ የግድቡ ውዘግብ በግብጽ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና እና በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ግብጻውያን ስጋት ነውን?…