ሦስት ዩኒቨርስቲዎች ለ2013 የትምህር ዘመን ዝግጁ መሆናቸውን ጠቆሙ

የአምቦ፣ ወለጋና ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲዎች በ2013 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅት አድርገናል ብለዋል።

የዩኒቨርሲቲዎቹ ፕሬዚዳንቶች ዩኒቨርሲቲዎቻቸው የኮቪድ-19 ወረርሽኝን አስቀድሞ እየተከላከሉና የተማሪዎችን ደኅንነት እያስጠበቁ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችል ቁመና ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል።

ባለፈው ዓመት በኮቪድ-19 ምክንያት ትምህርታቸውን አጠናቀው ያልተመረቁ ተማሪዎች…