የመቀለ ዩኒቨርስቲ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት ፕሮፌሰር ፈቴን ማን ናቸው?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በ12 ዓመታቸው በእድሜ ከእርሳቸው በሶስት እጥፍ ለሚበልጣቸው ግለሰብ ሊዳሩ ነበር። ከዲፕሎማ ተነስተው የሶስተኛ ዲግሪያቸውን ሰርተዋል። ሳእንስን ከአርሶ አደሮች ጋር በቀጥታ በማስተሳሰር ስማቸው በተደጋጋሚ ይነሳል። ፕሮፌሰር ፈቴን አባይ የህይወት ውጣ ውረዳቸውና ስኬታቸው ምን ይመስላል።…