በ 20ዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በሜድትራኒያን ባሕር ሳይሞቱ አልቀረም ተባለ

በሜዲትራኒያን ባህር ስደተኞችን አሳፍራ ከሊቢያ የተነሳች የፕላስቲክ ጀልባ በሜዲትራኒያን ባህር ውስጥ ሰጥማ በሃያዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ አለማቀፉ የፍልሰተኞች ጉዳይ ድርጅት (IOM) አስታወቀ።…