የአዲሱ የመገናኛ ብዙሃን ፓሊሲ ፋይዳ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ባሳለፍነው 2012ዓ.ም. ማጠናቀቂያ ላይ የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ፖሊሲ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ፀድቆ በስራ ላይ እንዲውል ወስኗል። የመገናኛ ብዙሃን ሲመራበት የቆየው ህግ ማሻሻያ ፀድቆ እንዲወጣ በሚጠበቅበት ወቅት ቀድሞ የወጣው የሚዲያ ፖሊሲ ለምን አስፈለገ? ፖሊሲው እየተሻሻለ ላለው የሚዲያ ህግና ዘርፈ ብዙ ችግሮች ላሉበት የኢትዮጵያ ሚዲያስ የሚጨምረው ነ…