ከጃዋር መሐመድ እስከ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም፡ የ2012 አይረሴ ንግግሮች።

2012 ዓ. ም. ኢትዮጵያ እንደተቀረው ዓለም ሁሉ በኮሮናቫይረስ የተፈተነችበት፣ በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶች የተቀሰቀሱበት፣ ብሔራዊ ቤተ መንግሥቱ ለሕዝብ ክፍት የሆነበት፣ ትግራይ ክልላዊ ምርጫ ያካሄደበትም ነበር።…