ዶናልድ ትራምፕ ‘ቲክቶክ’ አሜሪካ ውስጥ እንዳይሰራ ሊያግዱ ነው

ለጋዜጠኞች ሲናገሩ ፕሬዝዳንቱ ”እስከ ቅዳሜ ድረስ ባለው ጊዜ ውሳኔውን ማስተላለፍ እችላለሁ” ብለዋል። ‘ባይትዳንስ’ በመባል በሚታወቀው የቻይና ድርጅት የሚተዳደረው ቲክቶክ የአሜሪካውያንን ግላዊ መረጃ ለመበርበር ጥቅም ላይ ሊውል እንደሚችል የአሜሪካ የደህንንት ኃላፊዎች ስጋታቸውን ገልጸው ነበር።…