በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ግጭት በመቀስቀስ የተጠረጠሩ ታሳሪዎች ጉዳይ


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ግጭት በመቀስቀስ ተጠርጥረው የታሰሩ 98 ሰዎች የፍርድ ሂደት አንድ ዓመት ከ10 ወራት በላይ ተጓቷል ሲሉ የታሳሪ ቤተሰቦችና ዘመዶች አመለከቱ።

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱ የፍትህ አሰጣጥ ሂደቱ ላይ እንቅፋት ሆኖብናል ብለዋል።

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት የተቀናጀና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀ…