የላባቸውን ዋጋ ተነጥቀው ቤሩት ጎዳና ላይ የወደቁት ኢትዮጵያውያን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኮሮናቫይረስ ምክንያት በሊባኖስ የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ ያመጣው የምጣኔ ሃብት ቀውስ ጦሱ ለኢትዮጵያዊያን ተርፏል። በሊባኖስ በቤት ሰራተኛነት የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያን በዚሁ ምክንያት አሰሪዎቻቸው ያለምንም ክፍያ አባረዋቸው ሜዳ ላይ ተበትነዋል።…