ከሺዎች ንፁህ ውሃ አቅርቦት ጀርባ ያለች ኢትዮጵያዊት ወጣት

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

በንፁህ ውሃ አቅርቦት ችግር ዜጎቿ ለተለያዩ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ከሚጋለጡ ሃገሮች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት። ውሃ ለመቅዳት ለሰአታት በእግር ከመጓዝ ጀምሮ በንፁህ ውሃ እጦት ለበሽታ የሚዳረጉ ሰዎች ብዙ ናቸው። ሄርሜላ ወንድሙ በወጣትነት ዕድሜዋ ይህንን ተረድታ በመላው ኢትዮጵያ በዚህ ችግር የሚሰቃዩ ዜጎችን በንፁህ ውሃ ተደራሽ ለማድረግ ‘ጠበታ ውሀ’ የተሰኘ ግብረ-ሰናይ ድርጅት መስር…