«መንግሥት የገባልንን ቃል አልጠበቀም »የቀድሞ የዴምህት ታጋዮች

በኢትዮጵያ ከተደረገው የፖለቲካ ለውጥ በኋላ ከኤርትራ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት የቀድሞ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (በትግርኛ ምህፃሩ ዴምህት) ታጋዮች በመንግስት ቃል የተገባላቸው ድጋፍ ባለማግኘታቸው ችግር ላይ መውደቃቸውን ገለፁ፡፡ ታጋዮቹ ፓርቲያቸው በከፍተኛ አመራሩ ‘በሕገወጥ መንገድ ከስሞ’ ወደ ህወሓት መቀላቀሉንም ተቃውመዋል፡፡…


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV