በኤርትራ አራት እስር ቤቶች ያሉ ታራሚዎች በተጨናነቀ ሁኔታ መታሰራቸው አስጊ እንደሆነ ተገለፀ

በኤርትራ የሚገኙ አራት እስር ቤቶች በከፍተኛ ሁኔታ በመጨናነቃቸውና ንጽህናቸው የተጠበቀ አለመሆኑ ታራሚዎች እንደ ኮሮናቫይረስ ላሉ ተላላፊ በሽታዎች በቀላሉ ሊጋለጡ እንደሚችሉ አምነስቲ በሪፖርቱ አስታውቋል።…


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV