በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 389 ደርሷል፡፡

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3460 የላብራቶሪ ምርመራ ሃያ አራት (24) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሶስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ (389) ደርሷል፡፡

Image

Imageመረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV