መንግሥት አማራጭ ሃሳቦችን እየፈራ ነው – የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ

VOA የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካና እና ሕገ መንግሥታዊ ችግሮችን ለመፍታት መንግሥት አማራጭ ሃሳቦችን እየፈራ ነው ሲሉ የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ መሪ ተናገሩ። መንግሥት በቂ የውይይት መድሮኮችን መፍጠር እንዳለበትም አሳሰቡ። እንዲህ ያሉ መድረኮችን በመክፈት ወደ ብሄራዊ መግባባት ለመድረስ ጊዜው አልመሸም አሉ።መንግሥት በበኩሉ ለውይይት መድረኩ ክፍት እንደሆነ አስታወቀ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።