በላስታ በፋኖ አባላትና በመንግስት ኃይሎች መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሁለት የፋኖ አባላት ተገደሉ

በላስታ በፋኖ አባላትና በመንግስት ኃይሎች መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሁለት የፋኖ አባላት ተገደሉ

ከደቂቃዎች በፊት የ Lasta Communication በትናንቱ ዕለት በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች የተገደሉ ሁለት ሰዎችን በተመለከተ ዜና ሰርቶ ነበር። ዜናዋን ወዲያው አንስተዋታል። የኮሚኒኬሽን ባለሞያው እውነቱን ዘግቧል።