የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ወደ ለይቶ ማቆያ ቦታ ተወሰዱ

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ወደ ለይቶ ማቆያ ቦታ ተወሰዱ ሊቀመንበሩ የተወሰዱት የስራ ባልደረባቸው የሰባሁለት አመቱ ሞሪታንያዊ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መሆናቸው ከተረጋገጠ በኋላ ነው።
African Union Commission Chairman Moussa Faki Mahamat is “observing quarantine” after a staff member in his office tested positive for COVID-19, according to AFP.
The staff member is a 72-year-old Mauritian man who had returned to Addis Ababa, where the AU is headquartered, from the Republic of Congo on March 14, according to a statement from Ethiopian Health Minister Lia Tadesse.