" /> የዙምባቡዌ ጋዜጠኛ በኮሮና ቫይረስ ህይወቱ አለፈ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የዙምባቡዌ ጋዜጠኛ በኮሮና ቫይረስ ህይወቱ አለፈ

የጤና ሚኒስትሩ አብድዩ ሞዮ እንደገለጡት የ30 ዓመቱ የብሮድካስት ጋዜጠኛ ዞሮሮ ማካምባ ህይወቱ ያለፈው ሀራሬ ዊለኪንስ ሆስፒታል ውስጥ በጽኑ ሕሙማን ማቆያ ከገባ ከሁለት ቀን በኋላ ነው።

ጋዜጠኛ ዞሮሮ ማካምባ በኮሮና ቫይረስ ህይወቱ ያለፈው የ30 ዓመት የመጀመሪያ ዚምባቡዌያዊ ወጣት ነው።

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV