" /> የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት ኢትዮጵያ ምን ማድረግ ይገባታል? | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት ኢትዮጵያ ምን ማድረግ ይገባታል?

የኢትዮጵያን የጤና አገልግሎት በቅርበት የሚያውቁ የሕክምና እና የማኅበረሰብ ጤና ባለሙያዎች ጣልያን፤ ቻይና እና ኢራንን የመሳሰሉ አገሮች ያመሰው የኮሮና ወረርሽኝ 110 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች ባሏት አገር ቢስፋፋ የሚፈጠረው ቀውስ አስግቷቸዋል። 15 ሺሕ ገደማ ሰዎችን ለገደለው የኮሮና ወረርሽኝ ኢትዮጵያ እንዴት መዘጋጀት ይገባታል?…

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV