ከአነጋጋሪዎቹ የካርቱን ስዕሎች ባሻገር . . . ምጥን ቆይታ ከሰዓሊ ዓለማየሁ ተፈራ ጋር


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


መሐረብ አፏ ላይ ሸብ አድርጋ ከበላይዋ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስኪያጅን ጭኖ የሚበር አውሮፕላንን በፍርሃት የምትመለከት ኢትዮጵያ ፣በተለያዩ ጥጎቿ ላይ ፈንጂዎች የተተከበሉባትን ሀገር ተሸክመው ከዘውግ ትብታብ እግራቸውን አላቀው ለመራመድ የሚታገሉ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ጨቅላ ልጇን ሀሁ ለማስቆጠር የምትሞክር ፤ ልጇ ግን ቅንጡ ስልኩ ላይ ዐይኖቹን ተክሎ “እምቢ እንጃ !” የሚላት እናት።