" /> በሊብያ በስደተኞች ማቆያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሁኔታ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

በሊብያ በስደተኞች ማቆያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሁኔታ

በሊብያ ጂዲኤፍ በሚባል በጊዜያዊ የስደተኞች ማቆያ ካምፕ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ይረዳቸው የነበረዉ የዓለምቀፉ የስደተኞች ድርጅት/አይኦኤም/ የተገን ጠያቂነት መብታቸዉን ከልክሎ ከካምፑ እያባረራቸዉ መሆኑን ተናገሩ።

ከዓመት በላይ በካምፑ መቆየታቸዉን የተናገሩት ኢትዮጵያዊያን /ዩኤንኤችሲአር/ ሀገራችሁ ሰላም ሆኖአልና፤ ተመለሱ የሚል ውሳኔ አለ ብለዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV