የሰሞኑ አፍሪካ ሕብረት ዉሳኔዎች በሙህሩ ዓይን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ትናንት ማምሻውን የተጠናቀቀው 33ኛዉ የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች  ጉባኤ ሰሞኑን  አዲስ አበባ ላይ በተለያዩ አህጉራዊና ዓለም ዓቀፋዊ ጉዳዮች ላይ መክሮ ውሳኔ አሳልፏል። ከነዚህም ውስጥ የአህጉሪቱን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅና ከጦር መሳሪያ ድምጽ ነፃ የሆነች አፍሪካን ለመፍጠር የውጭ ኃይሎችን ጣልቃ ገብነት ማስወገድ ተገቢ መሆኑን አመልክቷል።…