አል ባሽር ለዓለምቀፍ የወንጀል ችሎት ሊሰጡ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የሱዳን የሽግግር መንግሥት የቀድሞውን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኦመር አል ባሽርን ለዓለምቀፍ የወንጀል ችሎት ለማስረከብ ተስማምቷል።

ዛሬ ስለ ውሳኔው ወሪ የተሰማው የሱዳን መንግሥትና የዳርፉር ክልል አማጽያን በደቡብ ሱዳን መዲና ተገናኝተው ከተነጋገሩ በኋላ ነው ተብሏል።

የፍትህና የእኩልነት ንቅናቄ የተባለው የአማጽያን ድርጅት ተወካይ አሕመድ ቱጉድ ለአሜሪካ ድምፅ በተናገሩት መሰረት ባሽር የሚገ…