በአፍሪቃ የትምህርት አሰጣጥ ላይ የተማሪዎች ቅሬታ 


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አፍሪቃ ውስጥ የሚሰጠው ትምህርት ለስራ ገበያው ብቁ እንደማያደርጋቸው በርካታ አፍሪቃውያን ይወቅሳሉ። በውጭ ሀገራት የትምህርት እድል ያገኙ ተማሪዎች እንደሚሉት አፍሪቃ ውስጥ ትምህርት በነባቤ ቃል እንጂ እምብዛም በተግባር ሲሰጥ አይታይም።…