ዩኒቨርስቲዎቻችን፦ ከስርዓት ለውጥ ወደ ነውጥ ማዕከልነት


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

ዩኒቨርስቲዎቻችን፦ ከስርዓት ለውጥ ወደ ነውጥ ማዕከልነት

ዩኒቨርስቲዎቻችንን ከስርዓት ለውጥ ወደ ነውጥ ማዕከልነት የተቀየሩበት ምክንያት ምንድነው? ከችግሩ በስተጀርባ ያለው ስውር እጅ የማን ነው? ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት መወሰድ ያለበት የመፍትሔ እርምጃስ ምንድነው? ባለፉት አራት አመታት በዩኒቨርስቲዎቻችን ውስጥ እየታየ ያለውን የለውጥ እና ነውጥ ንቅናቄ አስመልክቶ የቀረበውን ትንታኔ ያዳምጡ። በጉዳዩ ዙሪያ ሃሳብና አስተያየት ይስጡ።