“የአንበጣ መንጋው ጉዳት ማድረሱን ባንክድም፤ ምን ያህል እንደሆነ ግን ለጊዜው አልታወቀም” የግብርና ሚኒስቴር

የአንበጣ መንጋውን ለመከላከል በቃሉ ወረዳ ከሁለት ቀናት በፊት የአውሮፕላን ርጭት ለማድረግ ተሞክሮ በአካባቢው የመልክዓ ምድር አቀማመጥ ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል። በአማራ ክልል፣ በአፋር፣ ደቡባዊ ትግራይ፣ ምስራቅ ኦሮሚያና ምስራቅ ሀረርጌ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተው የአንበጣ መንጋ ቀደም ሲል ያልገባባቸው ቦታዎች ላይ አሁንም እየዘመተ ነው።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US