የዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ አዲስ አበባን ሊጎበኙ ነው!

የዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ አዲስ አበባን ሊጎበኙ ነው!

ከንቲባዋ ሙሪየል ቦውሰር በቅርብ ቀናት ዲፕሎማቶችን ያካተተ ቡድን በመምራት አዲስ አበባ እንደሚገቡ የዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ ፅ/ቤት ፕረስ ሴክረታሪ ሱዛና ካስቲሎ አሳውቃኛለች።

የጉብኝቱ ዋና አላማም በዋሽንግተን ዲሲ እና አዲስ አበባ መሀል ያለውን የእህትማማችነት ግንኙነት ማደስ፣ የአሜሪካዋን ዋና ከተማ ለኢትዮጵያውያን ጎብኚዎች ማስተዋወቅ እና በኢትዮጵያ እና ዲሲ ዙርያ ባሉ የትምህርት ተቋማት መሀል ግንኙነት መፍጠር ነው ተብሏል።

Elias Meseret

Image may contain: 3 people, people smiling


► መረጃ ፎረም - JOIN US