የአብን አመራሮችና አባላት ያልተፈቱት አቃቢ ሕግ ስላልፈረመ ነው ተባለ

አቃቤ ህግ እንድትፈቱ አልፈረመም በሚል ዛሬ ያልተፈቱት የአብን አመራሮችና አባላት የሚከተሉት ናቸው!

1ኛ) ክርስቲያን ታደለ
2ኛ) በለጠ ካሳ
3ኛ) አስጠራው ከበደ
4ኛ) ሲሳይ አልታሰብ
5ኛ) ፋንታሁን ሞላ
6ኛ) አማረ ካሴ
7ኛ) አየለ አስማረ

ሲሆኑ፣ ከእነዚህ ውጭ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በእስር ላይ የነበሩት የአብን አመራሮችና አባላት ሁሉም ተፈትተዋል!

Via : Belay Manaye