" /> ኢትዮጵያ ዉስጥ ታይቶ የነበረዉ የኃሳብ ነፃነት እየተሸረሸረ መሆኑ አሳስቦኛል ሲል ኢንተርናሽናል ገለፀ። | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

ኢትዮጵያ ዉስጥ ታይቶ የነበረዉ የኃሳብ ነፃነት እየተሸረሸረ መሆኑ አሳስቦኛል ሲል ኢንተርናሽናል ገለፀ።

ጋዜጠኞቹ በሽብርተኝነት ተጠረጠሩ ተባለ እንጂ ፖሊስ ለምን እንደጠረጠራቸዉ መግለጽ አለመቻሉን ድርጅቱ ገልጾአል። ብዙ ችግር ያለበት የኢትዮጵያ የፀረ ሽብር አዋጅ መብትን የሚጥስ ነዉ ሲል መንግሥት ማመኑንንም ድርጅቱ አስታዉሷል ። በዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል የምስራቅ አፍሪቃ አጥኚ አቶ ፍስሃ ተክሌን ስለታሰሩት ጋዜጠኞች ጉዳይ ጠይቀናቸዋል።

 


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV