በግንደ በረት: ለኦሮሚያ ክልል ሞዴል የኾነ የአብነት ት/ቤት ለመገንባት ታቅዷል፤ “አብያተ ክርስቲያናቱን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ሚያዝያ 6 የድጋፍ ማሰባሰቢያ ይካሔዳል

በመጪው እሑድ፣ በመንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል አዳራሽ፣ የምክክርና የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ይካሔዳል፤ አዳጊዎች፣ በዘመናዊው የካቺሲ መድኀኔዓለም ት/ቤት እና በሚገነባው የአብነት ት/ቤት በተመጋጋቢነት የሚማሩበት ዕቅድ ነው፤ ከወረዳው 41 አብያተ ክርስቲያን 15ቱ፣ ካህን የሚያገኙት በመንፈቅ ወይም በዓመት አንዴ ብቻ ነው፤ እርሱም በልመና ነው በተሰበከው የጥላቻ ፖሊቲካ፣ በክልሉ የቤተ ክርስቲያን ዕጣ ፈንታ አሳሳቢ ኾኗል፤ ባለመሥራትም የተፈጠረ ክፍተት …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV