የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ባለፉት ስድስት ዓመታት በተደጋጋሚ በበጎ ከሚጠቀስባቸው ጉዳዮች መካከል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የመገናኛ ብዙኃን እና የዴሞክራሲ ተቋማት ላይ ያደረጋቸውን የሕግ ማሻሻያዎች ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየወጡ ያሉ ሕጎች እና የተስተዋሉ ክስተቶች ግን በአንድ ወቅት መንግሥት “እንደ መልካም ስኬት” ሲገልጻቸው የነበሩ “ማሻሻያዎችን” ወደ ኋላ የሚቀለብስ ነ…