የሰሜን ጎንደር ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሠላምይሁን ሙላት ዝናቡ በደባርቅ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች በ500 ሄክታር ማሳ ጉዳት ማድረሱን አረጋግጠዋል። ከ600 በላይ አባዎራዎች ለችግር መዳረጋቸውንም ገልጠዋል።…